Friday, September 13, 2013

Statement by an IMF Staff Mission on the 2013 Article IV Consultation with Ethiopia

Press Release No. 13/247


July 4, 2013

An International Monetary Fund (IMF) mission visited Addis Ababa June 19-July 3 to conduct discussions for the 2013 Article IV1 Consultation. The mission met with Prime Minister Hailemariam Desalegn, Minister of Finance and Economic Development Sufian Ahmed, Governor of the National Bank of Ethiopia Teklewold Atnafu, Economic Advisor to the Prime Minister Newai Gebre-ab, other senior officials, as well representatives of the private sector, the international community, and civil society.

የስኳር ፋብሪካዎች የግንባታ ሂደት ችግር ውስጥ ነው ተባለ

በህወሃት ነባር ታጋይ አቶ አባይ ጸሐዬ የሚመራው የስኳር ኮርፖሬሽን ከነባርና ዕውቀትና ልምዱ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር ተግባብቶ መስራት ባለመቻሉ ብዙዎቹ ኮርፖሬሽኑንና በስሩ ከሚገኙ የስኳር ፋብሪካዎች ለቅቀዋል፡፡
ኮርፖሬሽን የገጠመውን የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ከውጪ አገር ባለሙያዎችን በመቅጠር ለማሟላት ያደረገው ጥረትም አመርቂ ውጤት እንዳላስገኘ ታውቋል፡፡ በቢሊየን የሚቆጠር ወጪ እየፈሰሰባቸው ያሉት 10 አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ግንባታና ሶስት ነባር ፋብሪካዎች የማስፋፊያ ስራ በማጠናቀቅ አገሪቱ በአማካይ በአሁኑ ሰዓት በዓመት የምታመርተውን 300ሺ ኩንታል ስኳር ወደ 2 ነጥብ 25 ሚሊየን ቶን ለማድረስ ያቀደች ቢሆንም ፕሮጀክቶቹን ሊመራ የሚችል የሰለጠነ በቂ የሰው ኃይል ካለመኖሩና የስራዎቹ ሒደትም ለሙስናና ብልሹ አሰራር የተጋለጠ በመሆኑ በተያዘለት ጊዜ ውስጥ አለመሳካቱ ብቻ ሳይሆን የፕሮጀክቶቹ የጥራት ሁኔታ አሳሳቢ አድርጎታል፡፡

አንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፉን ለመስከረም 19 ቀን 2006 ዓም አራዘመ

መስከረም ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፓርቲው የምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሀን እንደገለጹት የአዲስ አበባ መስተዳድር ከተማሪዎች ትምህርት መጀመር እና ከተለያዩ የአዲስ አመት በአላት ጋር በማያያዝ ፓርቲው ሰልፉን በሁለት ሳምንት እንዲያራዝም በተጠየቀው መሰረት፣ ጥያቄውን ተቀብሎ ለማራዘም ፈቃደኛ ሆኗል። መስተዳድሩ ፓርቲው ተቃውሞውን መስከረም 19 ማካሄድ የሚችል መሆኑን ከመስተዳድሩ ወረቀት አግኝቷል።

የርዕዮት ደህንነት አደጋ ላይ ነው!

” እኔ ባልፍም እንኩዋን ሺህ ርዕዮቶች ስላሉ በርቱ አትደናገጡ “ * የርዕዮት ደህንነት አደጋ ላይ መሆኑን እንድታዉቁት ስል ነዉ ይህንን በብዙ ሀዘን ዉስጥ ሆኜ የጻፍኩላችሁ ትላንትና እንደሁል ጊዜዉ ስንቅ ይዤላት ወደ ቃሊቲ ሔድኩ በር ላይ ያለዉ ፖሊስ “የርዕዮት እህት ነሽ አይደል እሱዋን መጠየቅ አትችይም በአስተዳደር በኩል ሔደሽ ጠይቂ” አለኝ፡፡ እንዳዘዘኝ በአስተዳደር በር በኩል ሔድኩ ወደ ዉስጥ በስንት ትግል ከስለሺ (የርዕዮት እጮኛ) ጋር ገባን፡፡

Reeyot Alemu

 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2005 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷን ሐና ዊሊያምስን በማደጎ ወደ አሜሪካ የወሰዳት ላሪ ዊሊያምስ በቀረበበት ሐናን የመግደል ክስ ጥፋተኛ ተባለ።

በ2008 ከኢትዮጵያ በማደጎነት የተወሰደችው ሐና ከፍተኛ ቅዝቃዜ ቦታ ላይ ተቆልፎባት በደረሰባት የጤና መታወክ ለሞት ሊዳርጋት እንደቻለ ፍርድ ቤቱ አረጋግጧል።...

ርዕዮት በወኅኒ ረሃብ ላይ ነች

ዓርብ, ሴፕቴምበር 13, 2013 የአካባቢው ጊዜ 12:16
በቃሊቲ ወኅኒ ቤት እሥር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጓ ተገለፀ፡፡
ርዕዮት ዓለሙ
ርዕዮት ዓለሙ
የፊደል ቁመት
መለስካቸው አምሃ
አዲስ አበባ —