Tuesday, August 6, 2013

ለዜጎች የሚቆረቆሩ የመንግስት ተወካዮችን አፋልጉኝ!

ኮንትራቱስ ይቁም፣ የቀሩትን ዜጎች መብት ማን ያስከብር?

haile saudi
ሳውዲዎች ከኢትዮጵያ ከኬንያና ከኢንዶኖዥያ የቤት ሰራተኛ ቅጥር ካቆሙ ሰነባበተ! ይህነኑ ተከትሎ የቤት ሰራተኛ እጥረት የሳውዲዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ባለጸጎቹ የሳውዲ ዜጎች በያዝነው የረመዳን ወር ብቻ 32 ቢሊዮን ሪያል የሚገመት ገንዘብ በሃገር ውስጥ ገበያ ልውውጥ ላይ እንደዋሉ በሰማን መባቻ የሳውዲዎች ችግር ሆኖ በመነገር ላይ ያለው የቤት የሰራተኛ አቅርቦቱን ጉዳይ ነው። ይህንንም የሃገሪቱ ታዋቂ መገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ሰጥተው በመዘገብ ላይ ናቸው ። በሰራተኛ አያያዝ በኩል አለም አቀፍ ውግዘት ተለይቷቸው የማያውቁት ሳውዲዎች እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ለዜጎቹ መብት ተከራካሪ የሌላቸውን ዜጎችን ጩኽት መስማት ተስኗቸዋል።

ECADF: On The Massacre of Ethiopian Muslims, August 5, 2013

ON THE MASSACRE OF ETHIOPIAN MUSLIMS IN THE TOWNS OF KOFALE AND TATOLAMO BY THE DICTATORIAL TPLF LEAD REGIME ARMED FORCES

FOR IMMEDIATE PRESS RELEASE – AUGUST 4, 2013
ETHIOPIAN CURRENT AFFAIRS DISCUSSION FORUM (ECADF)

We Ethiopians, members of the Ethiopian Current Affairs Discussion Forum (ECADF) from all over the world condemn in extreme terms the massacre committed by armed forces of the brutal TPLF/EPRDF regime on innocent Ethiopian Muslim in the towns of Kofale and Totalamo, Arsi region on August 3, 2013. The death toll stands over 25 – including a child, four teenagers and a spiritual leader. In addition scores suffered critical and light endures from live bullets and beatings, as a result death toll may rise even higher. Information reveals that thousands have been detained in both Kofale, Totalamo and other part of the country’s prisons.