Thursday, August 8, 2013

Breaking :-Weyanne Police Forces have taken ruthless actions against Ethiopian Muslims.photos

Ethiopian News and Opinion Forum
 
እስከ አሁን ባለው መረጃ በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በደሴ፣ በአዳማ፣…የመንግስት ታጣቂዎች የዒድ ክብረ በዓልን ለመፈጸም የወጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ኃይል የተቀላቀለበት ድብደባ ፈጽመዋል፡፡ መንግስት ለኢትዮጵያውያን ሙስሊም ዜጎቹ ያለውን ከልክ ያለፈ ጥላቻ በዛሬውም በኢድ በዓል ቀን አሳይቷል፡፡

Image

Image

Image

Image


[መታየት ያለበት] በመስከረም 27 የተደረገውን የመጅሊስ የሹመት ሂደት ተምሳሌታዊ በሆነ መልኩ የቀበረው የዛሬው ተቃውሞ ትእይንት
Source, Postby MINILIK SALSAWI

No comments:

Post a Comment