Monday, August 12, 2013

SMNE Warning to the TPLF/EPRDF to Uphold Its Constitution:


(SMNE press release)
police 1

Stop Unlawful Acts of TPLF/EPRDF –Sponsored Terrorism Against Ethiopian Muslims or Face Future Charges
Ethiopians of Muslim faith have taken to the streets of Ethiopia to peacefully demand religious freedom in Ethiopia. According to their demonstration organizers, the numbers of protesters will increase to new levels of participation in the coming days and weeks; while at the same time, the TPLF/EPRDF government warns of new cracks down, some of which have already taken lives, injured young and old and resulted in the arrests of thousands of political prisoners.

Friday, August 9, 2013

አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ሃገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ ነጻነት በአዋጅ ሊታገድ ነው::

አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ሃገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ ነጻነት በአዋጅ ሊታገድ ነው::

በትላንትናው እለት እና ከዛ በፊት በኢትዮጵያ የተካሄዱትን እና ህገመንግስታዊ መብቶችን ተከትለው የተንቀሳቀሱትን የህዝብ ጥያቄዎችን እና ተቃውሞዎች ተከትሎ የውጪው ጫና እየበረታበት የመጣው ወያኔ በደህንነት ባለስልጣናቱ በጌታቸው እና በደብረ ጺሆን ሰብሳቢነት ትለላት ምሽቱ ባደረገው ስብሰባ በኢትዮጵያ ውስጥ ከአሁን በኋላ ማንኛውም አይነት ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይደረግ የሚደነግግ አዋጅ ለማውጣት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ በማዘጋጀት በህግ የሚታገድበት እና ዳግም በሃገሪቱ ሰልፍ እንዳይታይ ወስነዋል:; ይህንንም ተከትሎ በዛሬው እለት አስፈላጊ እና ህገመንግስቱን የሚጥስ ጸረ ሰልፎች አዋጅ መጻፍ እንደሚጀምር እና በመንግስት ሚዲያዎች እንደሚታወጅ ምንጮች ከአዲስ አበባ አስታውቀዋል::
 
Source,Yihune Abyssinia Ephrem የአማርኛ ዜና ; ግጥሞች

Thursday, August 8, 2013

120 ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያንን የያዘች መርከብ በማልታና ጣሊያን መንግሥታት ወደ ግዛቴ አላስገባም በሚል ውዝግብ በእንግልት ላይ ናቸው


ነሀሴ ፩ ቀን ፩፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ሁኔታው ያሳሰበው የአውሮፓ ህብረት የማልታ መንግስት ያለምንም መዘግየት በእንግልት ላይ የሚገኙትን ሰዎች ወደ ድንበሩ ገብተው ሰብአዊ መብት እንዲያገኙ ጠይቋል፡፡

ማረፊያ ያጣችው መርከብ በውስጧ አራት እርጉዝ ሴቶችን፣ አንድ የተጎዳች ሴትና የ5 ወር ህጻን መያዟን የአውሮፓ ህብረት አስታወቋል፡፡

Hundreds arrested

 
(OPride) – Hundreds arrested, beaten, and tear gassed Thursday morning following nationwide Eid day protests, Muslim rights activists said.
 
Police began rounding up peaceful protesters returning home near the Ministry of Justice in Addis Ababa shortly after the Eid prayers concluded at the national stadium, according to eyewitness reports on Twitter. Those detained were ordered to sit on the ground inside the Ministry’s compound, the reports said.

Breaking :-Weyanne Police Forces have taken ruthless actions against Ethiopian Muslims.photos

Ethiopian News and Opinion Forum
 
እስከ አሁን ባለው መረጃ በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በደሴ፣ በአዳማ፣…የመንግስት ታጣቂዎች የዒድ ክብረ በዓልን ለመፈጸም የወጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ከፍተኛ ኃይል የተቀላቀለበት ድብደባ ፈጽመዋል፡፡ መንግስት ለኢትዮጵያውያን ሙስሊም ዜጎቹ ያለውን ከልክ ያለፈ ጥላቻ በዛሬውም በኢድ በዓል ቀን አሳይቷል፡፡

Image

Tuesday, August 6, 2013

ለዜጎች የሚቆረቆሩ የመንግስት ተወካዮችን አፋልጉኝ!

ኮንትራቱስ ይቁም፣ የቀሩትን ዜጎች መብት ማን ያስከብር?

haile saudi
ሳውዲዎች ከኢትዮጵያ ከኬንያና ከኢንዶኖዥያ የቤት ሰራተኛ ቅጥር ካቆሙ ሰነባበተ! ይህነኑ ተከትሎ የቤት ሰራተኛ እጥረት የሳውዲዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ባለጸጎቹ የሳውዲ ዜጎች በያዝነው የረመዳን ወር ብቻ 32 ቢሊዮን ሪያል የሚገመት ገንዘብ በሃገር ውስጥ ገበያ ልውውጥ ላይ እንደዋሉ በሰማን መባቻ የሳውዲዎች ችግር ሆኖ በመነገር ላይ ያለው የቤት የሰራተኛ አቅርቦቱን ጉዳይ ነው። ይህንንም የሃገሪቱ ታዋቂ መገናኛ ብዙሃን ሰፊ ሽፋን ሰጥተው በመዘገብ ላይ ናቸው ። በሰራተኛ አያያዝ በኩል አለም አቀፍ ውግዘት ተለይቷቸው የማያውቁት ሳውዲዎች እንደ ኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች ለዜጎቹ መብት ተከራካሪ የሌላቸውን ዜጎችን ጩኽት መስማት ተስኗቸዋል።