Friday, October 11, 2013

ድሆችን ያፈናቀለው “ኢንቨስትመንት” ዕዳ ዋጠው


"እኛን የሚያሳስበን በሊዝ ያልሸጥነው መሬት ነው" መለስ
DSCN0291


“መሬታችንን ለምን እንነጠቃለን?” በማለት የጠየቁ ተገድለዋል። ተገርፈዋል። ታስረዋል። አሁን ድረስ እስር ላይ የሚገኙ አሉ። ባዕድ እንኳን ባልሞከረው የከፋ ጭካኔ በከባድ መሳሪያ በተደገፈ የጦር ሃይል የተወለዱበትን መሬት እንዲለቁ የተገደዱ አዛውንቶች ላይ የተፈጸመው ግፍ እስከ ወዲያኛው የሚያሽር አይደለም። በሌሊት እርቃናቸውን ከሚያርፉበት ታዛ ስር ነፍጠኛ ሰራዊት እንዲከባቸው እየተደረገ የተፈጸመው አስነዋሪ ግፍ ጊዜ የሚጠብቅ እንደሆነ በየጊዜው የሚገለጽ ነው።
“የዘራሁትን ሳላነሳ በዶዘር ማሳዬን ጠረጉት፣ በዶዘር እርሻዬ ውስጥ ገብተው አረሱት፣ መሬቴን ለምን ትወስዳላችሁ? የት ልትወስዱኝ ነው? ያሸተውን በቆሎዬን መነጠሩት። ምን ላደርግ እችላለሁ። መሳሪያ የያዙ ወታደሮች ከበውኛል፣ ጠዋት ስነሳ ማሳዬ ባዶ ሆኖ አገኘሁት … ” ይህ ሁሉ የበደል ሰቆቃ ነው። በምስል ተደግፎ የቀረበ ህሊናን የሚሰብር መረጃዎች አሉ።
anuak man
(Photo: IC magazine)
አንድ የአካባቢው ነዋሪ “ሰላማዊ ህዝብ፣ በቅጡ የሚለብሰው እንኳን የሌለውን ህዝብ፣ አሮጊቶችን፣ አዛውንቶችንና ህጻናትን ሲገድሉና ሲያሰቃዩ የቆዩት ለዚህ ነው? ለዚህ ኢንቨስትመንት ነው ያ ሁሉ የተፈጥሮ ደን ወድሞ ከሰል እንዲሁን የተደረገው? ገንዘብ ሳይሆን የከሰል ጆንያ ይዘው ክልሉን እንዲቀራመቱ የሚፈቅዱት ክፍሎች ስለጊዜና ስለዘመን ለምን አያስቡም?” ሲል ይጠይቃል። በማያያዝም “70 ከመቶ የሚሆኑት ባለሃብቶች የትግራይ ሰዎች መሆናቸውን እናውቃለን። መረጃውም አለን። እባካችሁ የተጨቆናችሁ የትግራይ ወንድምና እህቶች እባካችሁን በስማችሁ እየተፈጸመብን ያለውን በደል ተቃወሙ” ሲል ለጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ አስረድቷል።
አዛውንቱ ጸሐይ ለመሞቅ ታዛ ስር ቁጭ ባሉበት (በፎቶው የሚታዩት አይደሉም) ከሙሉ ቤተሰባቸው ጋር የጥይት ራት የተደረጉበት ኢንቨስትመንት አስቀድሞ የተገለጸ ቢሆንም መጨረሻው ሌብነት እንደሆነ ኢህአዴግና ራሱ ድርጅቱ ማመናቸው ተሰማ። አቶ መለስ ሲጀነኑበት የነበረው ኢንቨስትመንት አውላላ ሜዳ ላይ የተደፋ ስለመሆኑ የተጠየቁት አቶ ኦባንግ ሜቶ “እኛን የሚያሳስበን በሊዝ ያልተሸጠው መሬት ነው” በማለት አቶ መለስ የተናገሩትን በማስታወስ “ህዝብን የማይሰማ ድርጅት ዞሮ ዞሮ ከውርደት አይድንም” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። የሰሙት ዜና የሚጠበቅ እንደሆነ ያመለከቱት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ “ሚዲያዎች በነካ እጃቸው ስለ ሰለባዎቹም ይተንፍሱ” ሲሉ ጠይቀዋል።
የሰንደቅ ዜና እንዲህ ይነበባል፡

የህንድ ካራቱሪ ኩባንያ 62 ሚሊዮን ብር የንግድ ባንክን ዕዳን መክፈል አልቻለም

  • ኩባንያው የሠራተኞች ግብር፣ ጡረታ እንዲሁም የክልሉን የመሬት ግብር አልከፈለም
  • ከቀረጥ ነጻ ያስገባቸውን ማሽነሪዎች በማከራየትና በመሸጥ እየተከሰሰ ነው።
  • ከተረከበው 300 ሺ ሔክታር ያለማው 800 ሔክታር ብቻ ነው።
መሠረቱን በጋምቤላ ክልል ያደረገው የህንድ ካራቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኀ/የተ/የግ/ማህበር በተሰጠው መሬት ላይ የልማት ሥራ ማከናወን አለመቻሉን እንዲሁም የባንክ ብድርና የግብር ግዴታዎቹን እየተወጣ አለመሆኑ ተገለፀ።
አቶ ኤፍሬም መኩሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጠባባቂ የቢዝነስ ዴቭሎፕመንት የስራ ሒደት ባለቤት ስለጉዳዩ ለሰንደቅ ጋዜጣ እንዳስረዱት “ካራቱሪ ከባንኩ እ.ኤ.አ በዲሴምበር 2011 ወደ 62 ሚሊየን ብር ብድር መውሰዱን አስታውሰው ነገር ግን መክፈል በሚገባው ጊዜ ሊከፍል አለመቻሉን፣ ብድሩንም ለማስታመም የተደረጉ ተጨማሪ ጥረቶች ባለመሳካታቸው ጉዳዩ ወደህግ ክፍል መመራቱን አስታውቀዋል። ባንኩ በአሁኑ ወቅት ይህ ብድር የተበላሸ ወይንም መመለስ የማይችል ነው በሚል ጉዳዩን ይዞት ለማስመለስ ወደ ሕጋዊ እርምጃ መግባቱን” ተናግረዋል።
በተያያዘም በግብርናው ዘርፍ ለመሰማራት ከአራት ዓመት በፊት በጋምቤላ ክልል 300ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር ተዋውሎ የገባው የህንዱ ኩባንያ ካራቱሪ ባለው ደካማ ማኔጅመንት ምክንያት ሥራውን ማከናወን ባለመቻሉ በአሁኑ ወቅት ትልቅ አደጋ ላይ እንደሚገኝ ታውቋል።
አቶ አለምሰገድ አያሌው የኩባንያው የምርት መሳሪዎች ዋና ክፍል ኃላፊና የሠራተኞች ተወካይ ለሰንደቅ ጋዜጣ በስልክ እንደገለጹት ኩባንያው 300ሺ ሄክታር ለማልማት ከግብርና ሚኒስቴር መሬት ተረክቦ የነበረ ቢሆንም ባለፉት አምስት አመታት ከ800 ሄክታር በላይ ለማልማት አልቻለም።
ግብርና ሚኒስቴር ይህንኑ ደካማ አፈጻጸም በማየት ከአንድ ዓመት በፊት 200ሺ ሄክታር መሬት የነጠቃቸው መሆኑን አቶ አለምሰገድ አስታውሰው ይህንንም ማልማት ባለመቻላቸው በአሁኑ ወቅት በእጃቸው የሚገኘው መሬት 10ሺ ሄክታር ብቻ ነው ብለዋል። ይህም ሆኖ በአሁኑ ወቅት በበቆሎ ሰብል የተሸፈነው 800 ሄክታር ገደማ ብቻ ነው ሲሉ አስረድተዋል።
ድርጅቱ 150 ያህል ቋሚና ጊዜያዊ ሠራተኞች እንዳሉት ያስታወሱት አቶ አለምሰገድ የሰራተኞች ደመወዝ ክፍያ እስከ 45 ቀናት እንደሚዘገይ፣ ለጡረታና ለግብር ከሰራተኛው የሚሰበሰበው ክፍያ በአግባቡ ለሚመለከተው አካል እንደማይገባ ማረጋገጣቸውን ጠቅሰዋል።
የኩባንያው አመራሮች በውጪ ምንዛሪ የሚያስገቡዋቸውን ዘርና ማዳበሪያ በአገር ውስጥ እንደሚሸጡ፣ ከቀረጥ ነጻ ያስገቡዋቸውን ማሽነሪዎች በማከራየትና ለሶስተኛ ወገን በመሸጥ ያልተገባ ጥቅም እንደሚያጋብሱ ተናግረዋል።
ይህንኑ አቤቱታቸውን ለጋምቤላ ክልል የሚመለከታቸው መ/ቤቶች በተደጋጋሚ ማሳወቃቸውን ገልጸዋል።
የጋምቤላ ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ ዳይሬክተር አቶ ጆን ሾል ስለጉዳዩ ከሰንደቅ ጋዜጣ ተጠይቀው የካራቱሪ የስራ አፈጻጸም እጅግ ደካማ መሆኑን አረጋግጠዋል። ኩባንያው በተጨማሪም ለወረዳ መክፈል ያለበትን የመሬት ግብር ጭምር እንዳልከፈለ የጠቆሙት አቶ ጆን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክም የተበደረውን ባለመክፈሉ ባንኩ በመያዥነት የያዛቸውን ንብረቶች ወደማስከበር ስራ ፊቱን ማዞሩን ጠቁመዋል።
በቅርቡ ከፌዴራል መንግስት ባለሙያዎች ወደቦታው መጥተው ችግሩን አጥንተው መመለሳቸውን ጠቁመው በቅርቡ ኩባንያውን በተመለከተ የመጨረሻ መፍትሔ ሊገኝ እንደሚችል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። የካራቱሪ አግሮ ፕሮዳክት ኃ.የተ.የግ.ማኅበር (ጋምቤላ ኤሊያ አካባቢ) የሥራ ኃላፊዎችን በስልክ አግኝተን ለማነጋገር ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።
SOURCE, GOLGUL WEBSITE

Wednesday, October 2, 2013

ግንቦት7 በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ መስመሩን እየዘረጋ መሆኑን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ተናገሩ

መስከረም ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አቶ አንዳርጋቸው ይህንን የተናገሩት በኖርዌይ ከተካሄደው ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በሁዋላ ነው።
የግንቦት7 ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው  የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቱ በአንድ በኩል በግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል አባላት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የሚፈጥር በሌላ በኩል ደግሞ የተጣለብን ህዝባዊ አደራ ከፍተኛ መሆኑን የሚያስታውሰን ነው ብለዋል።
በቅርቡ ከኢትዮጵያ አየር ሀይል ከድተው የሄዱት ሰዎች በጥሩ ሁኔታ እንደሚገኙ የገለጹት አቶ አንዳርጋቸው ፣ በመከላከያ ሰራዊት በእግረና፣ በአየር ሃይልና በደህንነት መስሪያ ቤት ውስጥ የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ሊደርሱበት በማይችሉበት መንገድ መስመር እየዘረጉ መሆኑን ገልጸዋል።
በውጭ አገራት ተመሳሳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ለማድረግ እቅድ አላችሁ ወይ ተብለው የተጠየቁት አቶ አንዳርጋቸው፣ ህዝባዊ ሀይሉ ከተግባር ጋር በተዛመደ መልኩ የገቢ መሰባሰብ ዝግጅት መርሀ ግብሩን ይፋ እስከሚያደርግ ድረስ በህዝባዊ ሀይሉ ወይም በግለሰቦች ስም ምንም አይነት የገቢ መሰባሰቢያ ዝግጅት መደረግ እንደሌለበት ገልጸዋል
በሌላ ዜና ደግሞ በርካታ ቁጥር ያላቸው በስቶክሆልም እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር ውይይት አድርገዋል።  አቶ አንዳርጋቸው የግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይልን ዓላማዎች፡ተልዕኮዎች እና ራዕይ በማስተዋወቅ ህዝባዊ ሃይሉ ከምስረታ ጀምሮ አሁን ያለበትን ደረጃ  በምስልና በጽሁፍ የተደገፈ ገለጻ ለተሰብሳቢው አቅርበዋል።
እሳቸው እና ሌሎች የአመራር አካላት እንዲሁም አባላት የተገኙበት የውትድርና ስልጠና አንዱ የበታች አንዱ የበላይ እንዳልሆነ በማስገንዘብ ይህ ህዝባዊ ሃይል  ቤተሰባቸውን፡ስራቸውን፡ ገንዘባቸውን፡ እና የተደላደለ ኑሯቸውን በመተው ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን የተዋቀረ እንደሆነ ገልጸዋል።
የግንቦት ሰባት ዓላማ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ማስፈን ብቻ ሳይሆን ባለፉት 22 ዓመታት ኢትዮጵያውያን የተገፈፉትን ክብራቸውን ማስመለስ ጭምር መሆኑን አቶ አንዳርጋቸው አስምረውበታል ሲል ቴዎድሮስ አረጋ ከስዊድን ዘግቧል።

SOURCE, ESAT

Monday, September 30, 2013

The Fading Political Cult (Sadik Ahmed) September 28, 2013

 
Meles was an administrative felon who turned his elegance to one giant political orphanage. As Meles departed unexpectedly, the scream from his political orphanage is wandering throughout the world wherever his cult followers are. Unlike other well-known leaders, Meles has not attached himself to a smart life partner; he picked out not book-smart but street–smart, and uncivilized ghetto style spouse, who can fit the scam but not the dictatorial dwelling as a first lady.
 
If Azeb Mesfin happens to be smart and well educated, she could have been facing the fate of Meles comrades who perished in desert sabotage. Nonetheless, the wickedly smart and complicated Meles has chosen this rough and uncivilized spouse to cover his evildoing. Many Political pundits claim Azeb is “a mother of corruption” which is correct, but she was enslaved by the master of corruption known as Meles Zenawi, who shielded his guilt behind the ill-informed first lady.
 
I am reading some annotations that Azeb might face a jail term very soon, it could be correct because of the power struggle within Meles political orphanage camp but we should be vigilant, the rumor could be a potential attention diversion to control the public opinion amidst political catastrophe.
 
Meles was a cruel and envious political leader who hated competition, for that matter he failed to groom a political offspring that may endure. As TPLF slices and dices the power base, we should anticipate more political fragments to come. Here are few tips in understanding and averting the possible ill-oriented strategies of TPLF against the people.
 
1• Never bend for political stimulation:
TPLF could sack cabinet members or political figures; this could be either a power struggle or insecurity among the few political clans. Keep up the pressure to achieve bright and equal opportunities, but never bend for the counterfeit political stimulation.
2• Do not participate on TPLF corruption ring:
 
TPLF is good on articulating fictitious projects, you might be called to donate for historical Nile dam, and you might be offered to participate on condominium buying process, or subjected to any developmental state rhetoric by cadres. As is witnessed by the political fragmentations, the days of the dictatorial regime are numbered. It is a smart approach to avoid propaganda squads, and set-aside the savings for the future legitimate administration.
 
3• Do not expose yourself for TPLF hoax:
From ETV to so called private newspapers and talk shows, from Ethiopia to Europe and North America, TPLF is selling its propaganda by the means of vended integrity. TPLF has quite adequate web warriors, many radio stations directly or indirectly are serving TPLF for little gratuity that may not last long, TPLF spin-masters are dispatched to local community assemblies, churches and mosques. Information is a power, you have the power to verify and investigate for inevitable TPLF hoaxes.
 
4• Do not forgo your roots:
You are from a great nation called Ethiopia, nevertheless, a nation that happens to be unfortunate to have no great leaders in its recent historical reviews. You as a citizen should be and will be the leader of the nation; because your collective voices are commanding regardless of who leads the country. Those hostile and power greedy authoritarian rulers want to grasp everything persistently; the journey could be stressful, but shift the stress to those few privileged cult propagators leading to their departure. Wherever you are, do not forgo your roots, until they forgo the power.
 
5• Advance yourself beyond their expectations:
Dictators do not have the ability to look ahead of their narrow circles, they surely aim to trap the patriots on various tyrannical deceptions: while the people cherish unity they might insert division; while the people are enjoying a national harmony; they could smuggle and spread suspicion. It is wise to advance true Ethiopian principles beyond their expectations. Historically, Ethiopians handled numerous obstacles, this must be held in advanced level. Afterward, they will definitely surrender the power, until then do not surrender your values.
 
TPLF, the notorious Mafia, is losing in every ground. Soon or later, more political extravaganzas could be witnessed. Some cabinet members maybe sacked, others could flee to foreign countries. Perhaps, some prominent members of the ruling junta could be arrested. This is the beginning of the end: a conflict among Meles political orphans under the pretext of upholding the spirit of the dead father’s blurred vision.

 On the other hand, the self- serving and narcissist political mafia ancestor has expired without leaving a clear will to his pathetic followers; for that matter, an apparent dismissal of his cult is going to be imminent.
 
Indeed, Azeb is the mother of corruption but Meles was its master. Let it be known that corruption cannot create a significant and enduring political future for a country rather than a short living political cult within fraudulent narrow-minded political clans. As Meles’s infamous political cult is fading, forging stronger unity and mutual understanding will possibly expedite the end. After two decades of TPLF administrative failure, glad Ethiopians are united and the political cult is fading.
 
SOURCE, ECADF

Sunday, September 29, 2013

No Human Rights = No Development Oakland Institute and the Housing and Land Rights Network Submit Human Rights Report on Ethiopia to the United Nations

OAKLAND CA- In a report submitted to the UN Human Rights Council’s Universal Periodic Review (UPR) on September 15, 2013, the Oakland Institute and the Housing and Land Rights Network outlined the human rights and international law violations perpetrated by the government of Ethiopia in the name of country’s development strategy.
 
Drawing clear links between recorded testimonies on the ground and breaches of specific international covenants and articles in Ethiopia’s constitution, the joint submission to the UN Human Rights Council also responds to Ethiopia’s draft National Human Rights Action Plan for 2013-2015. “Rather than working to build a development strategy grounded in human rights, the Ethiopian government is attempting to hoodwink its human rights record, leaving unmentioned its villagization program and the Anti-Terrorism Proclamation-both used by the government as significant justifications for forced resettlement, arbitrary detentions, and politically motivated arrests,” said Anuradha Mittal, Executive Director of the Oakland Institute.
 
As previous Oakland Institute reports have chronicled, the Ethiopian government’s efforts to clear land for large-scale foreign investment has entailed widespread violations of human, social, economic, and political rights. Violations of citizen’s rights to self-determination, housing, land for subsistence production, and free political association–enshrined in the Ethiopian constitution, the Rural Land Administration and Land Use Proclamation, and in United Nations international covenants–are carried out in the name of Development.
 
The joint UPR submission suggests that the ruling party’s ability to implement country’s unpopular villagization program rests in its monopoly on force and dominance over the allocation of humanitarian assistance. “Authoritarian governance and the methods used in implementing development projects have combined to violate human rights to livelihood and culture for land-based peoples, especially in the peripheral regions,” said Joseph Schechla, Coordinator of the Housing and Land Rights Network. “Involuntary resettlement, a form of forced evictions, accompanies deprivation of the right to food, including the right to feed oneself, particularly for agropastoralists. On the other hand, the ability to control information and stifle dissent has enabled the ruling party to present a positive face to the international community, which has dubbed Ethiopia a nation in “renaissance”, he continued.
The joint submission presents undeniable evidence that should compel the international community to advocate for a human rights centered development strategy that would benefit all Ethiopians.
 
SOURCE, ABUGIDA YEADERA EDA

Wednesday, September 25, 2013

Woyane got it all wrong; it has no way out but the unconditional surrender for democratic rule


The Ethiopian regime seems to misunderstand what the people of Ethiopia are demanding. The sooner the regime gets it and surrender peacefully for democratic rule the better it would be. Playing hide-and-seek game isn’t going to do it.  Spewing empty ethnic and religious propaganda isn’t going to save it. Hiding behind corrupt investments and empty growth propaganda isn’t a substitute for freedom. Tormenting the population and jailing the innocent with empty bravado isn’t going to help it form its inevitable demise. Woyane and its stooges must appreciate the tolerance of our people and accept the illegitimacy of the ruling regime and live with it. Noting will change that reality. 
by Teshome Debalke
Stupidity is a virtue brought about by ignorance, empty self-worth and bravado; often exhibited in a circle of people in-and around tyrannies, gangs and rouge groups that rely on intimidation and brut force to sustain their existence.  Therefore, the Ethiopian ruling regime known for its stupidity and brutality on the top of its organized corruption has no qualm to remain on the bottom of the pits since it came to power. Its apologists aren’t far behind; not willing to rise up to the occasion when the rotten regime reduces them to impersonator beyond recognition.
Hailemariam Desalegne, the Prime Minster appointed to replace Melse
When the self-declared minority regime implemented Apartheid to insure its survival it was bound to commit atrocities and corruption beyond an average tyranny. When the apologist lie through their teeth to cover up for its crimes it was clear illustration of how a confined ethnic audience can be manipulated to play on the bottom. Therefore, the Woyane regime has one thing going for it; a collection of ethnic yes-men clapping with one hand and stealing with the other to make enough noise for the world to believe there is something out of noting.  
There is no discord among Ethiopians the rogue regime rotted beyond repair long ago and banking on its killing and extortion machine to get by. Naturally, the more people say so the more deadly the regime became with no one around its apologists capable of pushing it out of the bottom it chose to play.
Obviously Woyane made its bed and slept in it for too long. The question that remained is how is it there are still people out there that entertain to hold on to a rotten ethnic regime-fully aware of its criminality? In other words, what could possibly motivate people to remotely associate with a self-declared Mafia on the top of an Apartheid regime to stick around in unwinnable battle against the people of Ethiopia?
The behavior of the regime’s apologists-glued with the self distractive regime is uncharacteristically abnormal. It is another indication they are in a do-or-die situations to prevent the inevitable demise of the Apartheid regime. Woyane’s attempts to kill and bribes its way out of the demand for democratic rule and sustain its corrupt practices aren’t a small matter for anyone to ignore just because of an elaborate village propaganda that doesn’t worth the paper it is written on. 
The debate among Ethiopians continued as the struggle reached a point of no return. Some, my self included believe Woyane is acting on behalf of foreign interest-out to stick around as long as its sponsors allowed it. Others believe it is another opportunist regime that uses ethnicity and cronyism to  hold on  its political and economic power. And, many others believe it is a racist group that wishes ‘Tigrians’ to dominate the lives of the rest of Ethiopians through division and organize corruption.
Though all arguments are true when one observes the behaviors and actions of the regime at one time or another there is one burning question that begs for an answer. Why would a regime that declared itself a representative of a minority ethnic group wants to isolate its constituency from the larger community by pretending to benefit them through atrocities and corruption is where the question must be asked and answered by none other thanTigrians the regime claims to represent.   After all, unless Tigrians collectively buy into sustaining the Apartheid system implemented by none other than TPLF in their name would benefit them, TPLF is as good as dead.  In reality, there is no worst insult to the people of Tigray than being represented by a rouge group with the army of cadres and assassins corrupted to the hilt. 
The idiocy of Woyane and its apologists
If one thing is clear it is the audacity of Woyane and its apologists’ insult to the intelligence of our people. The people of Ethiopia have endured the insults and atrocities of a self declared Tigrian group and its apologists over and over again for over two decades. Fortunately, it is strictly confined around relatively small circle of ethnic elites that are prone for violence and corruption-uncharacteristic of the average Ethiopian experience. What is even more amusing is the apologist unprecedented level of arrogance and dedication to legitimize a rotten regime’s criminality as progress.
In the history of the struggle for democracy no one group spoke for anyone but itself. If it claims to do so it is unquestionably tyranny in the making.  As evident, Woyane proved us beyond a reasonable doubt a rogue group is unworthy of democratic representation.
Therefore, any group that claims anything less than the universal suffrage of our people and democratic rule is as dangerous as Woyane for our society and the world at large as Woyane proved us allover again.  Reducing the essence of democracy to bottom of the pits for political expediency isn’t only an insult to the people but it is crime against humanity.  
Woyane is obviously unprincipled ethnic drifter- a moving target that operates from its comfort zone under the slogan of Ethnic Federalism. It is constantly in search of its next meal and a place to hide. Its only pride is the possession it scavenged and robed from the public as it roams the streets bullying and extorting the population. Its nomadic existence is justified by the ethnic drifters it surrounds itself; scavenging and robbing in their own rights in the name of Ethnic Federalism.  
Ever since the legendry ethnic drifter of TPLF departed that guided the pack of ethnic warlords, Woyane is in disarray of its own making while its ethnic apologists are disoriented. Ethnic Federalism that was designed to sustain the rogue TPLF led regime is becoming a nightmare to sustain Apartheid.   Therefore, no one can deprive TPLF and its apologist a hiding place better than Tigrians the rogue group used and abused and hide behind for the last 22 years.  
Not in my name
The unconventional rule of the rogue group should surprise anyone or the excuses its apologists come up with to sustain the rogue regime. But, the apathy of the rest of us not to call a spade a spade to agree on what needs to be done to end the hapless regime’s rule became its meal ticket to remain for so long.
But, noting would come close to Tigrians’ collective declaration of ‘not in my name’ to bring Apartheid down once for all. After all, if the rogue group is deprived a hiding place what good could it be but, a desperate mercenary? 
Lately, the ethnic warlords are disoriented enough to throw rocks in every direction to see if they can save the Apartheid regime they helped established from its inevitable demise. Some are wondering in-and out of their designated ethnic comfort zone. Others are pushing the ‘envelop’ to the limit to see if it works to extend the life of the regime. Some are running for their life before they become the causality of the monster they help created and benefited. A few are attempting to fake reconciliation while blaming and jailing the innocent. And, the rest are wondering what their fate would be-with all the crimes under their belt.   At this point in time whatever they do and say is irrelevant to be taken seriously. As far as Ethiopians are concerned Woyane is as good as dead; searching for ways to revive it or take the rest of us with it.
Make no mistake; the hapless regime’s stooges are scared to their pants for the crime they committed on the people of Ethiopia. They are hoping by complicating matters further it would help them deceive their way out their crime. No one is doing them a favor more than those rushing to get advantage of the bribe the regime offers and other that take the regimes propaganda face value.  Ethnic peddlers-segregating our peoples as if the rules of law and democracy have ethnic identity aren’t helping.  With all honesty, the ethnic elites got it all wrong. The last thing they would peddle in Ethiopia should be ethnicity but the rule of law and democracy. After all what good would it do to our people creating collections of ethnic tyrannies than democratic Ethiopia?
The lust for power peculiarly makes people bypass individuals’ right and the rule of law in search of self gratification; peddling for anything that makes them relevant.   The Woyane elites are a classic prove of’ shooting own foot and crying wolf. Thank God our people are way ahead of our elites to see the bigger picture of demanding the rule of law than being a stepping stone for the adventure of rogue groups. After all, who lost the most in the adventure of our contemporary elites’ quest climb to power in the last five decades? The wisdom of our people is beyond bound. It is time us to learn a lesson or two we never find recycling books and reinventing the wheel.
Looking at the frightened Woyane ethnic elites’ boundless excuses to fit their lust for power and corruption-bypassing the freedom of our people is disgusting. They are desperate and clumsy enough offering condominium for the gullible is a substitute for freedom and democracy. It illustrates the crises our society endures with our contemporary elites’ adventure to eat their cake and having it too. They look and talk progressive but act as if they walked out of Stone Age in the era of the Information Revolution and democracy.
Their latest hoax of terrorism is a continuation of dodging the demand to surrender power for democratic rule without committing more crime than they already did on our people. Let face it, no two faced ethnic tyranny would protect us from our own people in the name of terrorism. The fact Ethiopians are protecting each other from the rogue regime that terrorize us is an indication Ethiopians don’t need protection from each other but the regime.
The time has come Woyane step down. The apologist would also be better off to speed up its demise for their own sake.
Ethiopians will get a legitimate government. There is no if-and-but about it.
SOURCE, EADF

Azeb Mesfin arrest imminent


Azeb Mesfin





















Azeb Mesfin, the widow of Ethiopia’s deceased dictator, is facing multiple charges of corruption and her arrest is imminent unless she leaves the country, according to Ethiopian Review sources in Addis Ababa.
Political and business associates of Azeb Mesfin are dropping like flies. The biggest one to fall was Gebrewahid WoldeGiorgis, a senior official, who was charged with stealilng over one hundred million birr. Others are leaving the country with their families. Since May 2013, over 50 high profile TPLF officials and businessmen have been arrested on charges of corruption. All of them are associates and partners of Azeb.
Azeb, aka the Mother of Corruption, is currently being protected by Abay Woldu, chairman of the ruling Tigray People Liberation Front (TPLF), and Bereket Simon, former propaganda chief, but both Abay and Berket are being marginalized, and Abay is fighting to maintain his diminishing authority over TPLF.

SOURCE, EthiopianReview.com | September 24th, 2013