በቃሊቲ ወኅኒ ቤት እሥር ላይ የምትገኘው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ከትናንት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጓ ተገለፀ፡፡
It encourage all Ethiopians to stand together to overthrow undemocratic regime from motherland Ethiopian.
Friday, September 13, 2013
የርዕዮት ደህንነት አደጋ ላይ ነው!
” እኔ ባልፍም እንኩዋን ሺህ ርዕዮቶች ስላሉ በርቱ አትደናገጡ “ * የርዕዮት ደህንነት አደጋ ላይ መሆኑን እንድታዉቁት ስል ነዉ ይህንን በብዙ ሀዘን ዉስጥ ሆኜ የጻፍኩላችሁ ትላንትና እንደሁል ጊዜዉ ስንቅ ይዤላት ወደ ቃሊቲ ሔድኩ በር ላይ ያለዉ ፖሊስ “የርዕዮት እህት ነሽ አይደል እሱዋን መጠየቅ አትችይም በአስተዳደር በኩል ሔደሽ ጠይቂ” አለኝ፡፡ እንዳዘዘኝ በአስተዳደር በር በኩል ሔድኩ ወደ ዉስጥ በስንት ትግል ከስለሺ (የርዕዮት እጮኛ) ጋር ገባን፡፡
Saturday, August 31, 2013
አንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ምክርቤት አስቸኳይ ስብሰባ እያደረገ ነው
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ዛሬ ነሃሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም በፓርቲው ጽ/ቤት እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ስብሰባ አንድነት የጀመረውን የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ክንውኖች ገምግሟል፡፡
የአገር ውስጥ የደህንነት መምሪያ ሃላፊው አቶ ወልደሥላሴ ወልደሚካኤል በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ፤
የአገር ውስጥ የደህንነት መምሪያ ሃላፊው አቶ ወልደሥላሴ ወልደሚካኤል በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ፤
ፋና እንደዘገበው ፤ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋሉት የነበራቸውን ስልጣን ያለአባብ በመጠቀም ምንጩ ያልታወቀ ሃብት በማፍራት የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ነው ።
Subscribe to:
Posts (Atom)